Handyman Services/ ተጓዳኝ አገልግሎት


አገልግሎቶቻችን፦

  • Repair and painting services for the roof/የጣራ ቅብ እና ኮርኒስ ማሳመር፣ ጌጣጌጦችን በኮርኒስ ላይ መስቀል የጌጥ መብራትም ጨምሮ
  • Lighting services/የግቢ ውስጥም ይሁን የውጪ መብራት መግጠምና ማስጌጥ
  • Plumbing services/,የተደፈኑ ቱቦዎች ወይም የተበላሹ ካሉ በጥንቃቄ መክፈት ወይም መቀየር
  • Wall repair and painting services/ግድግዳ መቀባት መጠገንና ማሳመር
  • Door and window repair and painting works/የበር የመስኮት የመሣሠሉት ጥገና መቀባትና እንዲሁም ክፍተት ካላቸው መድፈን
  • Plumber service/የባኞ ቤትና ሽንት ቤት ቀላል ጥገና ማከናወን
  • Cabling services/ቲቪ፣ ዲኮደር፣ ዋይ ፋይ የመሣሠሉትን ግድግዳ ላይ መግጠም
  • Floor repair services/የቤት ወለል ማስተካከል፣ ምንጣፍ ማንጠፍ፣ ዲኮር ማድረግ

 የሰለጠኑና በስራቸው የተመሰገኑ ሰራተኞቻችን ፍላጎቶን ያሟላሉ።

Click here to request Services/ አገልግሎት ለመጠየቅ ይንኩት👈